watermark logo

Up next

0 Views· 02/13/24
Boina123
Boina123
2 Subscribers
2
In Music / Gospel

#dagamwi_tamrat #tamratdesta #tamrat_desta
#shakura #kamuzu_kassa #fanu_gidabo
#sewasew #visualizer #sewasewmultimedia

የታምራት ደስታ ልጅ የሆነው ዳግማዊ ታምራት ደስታ የተጫወተውን 'ንገሪኝ' የተሠኘውን ቆንጆ ሙዚቃ 'ሻኩራ' ከተሠኘው አልበም ውስጥ በሰዋስው መተግበሪያ ላይ ያገኙታል🤩🤩። 🔥
--------------------------------------------------------------------
ድምፃዊ ፦ ዳግማዊ ታምራት ደስታ
ግጥም ፦ ፋኑ ጊዳቦ እና ኒና ግርማ
ዜማ ፦ ፋኑ ጊዳቦ
ሙዚቃ ቅንብር ፦ ፋኑ ጊዳቦ
--------------------------------------------------------------------
ንገሪኝ

ሁሌ መኮሳተር ለመደብሽ እንዴ
ወይ ጉዴ አንቺን መውደድ ጥፋት ሆነ እንዴ
ንገሪኝ ሃሳብሽን እንዲህ በ እኔ ላይ ያረገሽን
አንቺን ማጣት ለ እኔ ቢከብደኝም የ እኔ አለም
ሌላ አማራጭ የለም / (የለኝም)
አሁን ግን ድክም አለኝ ሳልሰስት ወደድኩኝ
እራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ
አልመላልስም አይ ኩርፊያሽ ሆነብኝ ስቃይ
አልመላልስም አይ ከዚህ በሸንጎ ተይኝ
አልመላልስም አይ ፍቅር ካለ ይቅር በይኝ
አልመላልስም አይ ከሸኘሽኝም አልቆይ
ያኔ
ማመሳከር ካስፈልገ ዉዴ ወይ ጉዴ
ክብሬ ነበርሽ ንግስ እና ዘውዴ
አሳይኝ እባክሽን የናፈቀኝን ሳቅ ፈገግታሽን
ጸሃይ ሳላይ መዋሉ አይከብድም የኔ አለም
ተክተሽው የለም
አሳይኝ እባክሽን የናፈቀኝን ሳቅ ፈገግታሽን
ጸሃይ ሳላይ መዋሉ አይከብድም የኔ አለም
ተክተሽው የለም
አሁን ግን ድክም አለኝ ሳልሰስት ወደድኩኝ
እራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ
አልመላልስም አይ ኩርፊያሽ ሆነብኝ ሰቃይ
አልመላልስም አይ ከዚህ በሸንጎ ተይኝ
አልመላልስም አይ ፍቅር ካለ ይቅር በይኝ
አልመላልስም አይ ከሸኘሽኝም አልቆይ
------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos

ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
https://onelink.to/mubp9y


ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : https://www.facebook.com/sewasewmultimedia
Instagram : https://www.instagram.com/sewasewmultimedia
Linkedin : https://www.linkedin.com/compa....ny/sewasew-multimedi
Twitter : https://twitter.com/sewasewMmedia
Tiktok : https://www.tiktok.com/@sewasewmultimediaet
YouTube : https://www.youtube.com/@sewasewmultimedia
Telegram : https://t.me/sewasewmultimedia

#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy


Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Show more


 0 Comments sort   Sort By


Up next