watermark logo

Up next

Unity park animal zoo in addis ababa Ethiopia አንድነት ፓርክ መካነ አራዊት MUST SEE IT

0 Views· 02/20/24
Boina123
Boina123
2 Subscribers
2

በቤተ መንግሥት ግቢ ውስጥ የተሰራው አንድነት ፓርክ 5 ቢሊየን ብር ተመድቦለት የተገነባ ሲሆን ዛሬ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት ተመርቆ ተከፍቷል። ይህንን ፓርክ ለመገንባት የገንዘብ ድጋፍ የተገኘው ከዩናይትድ አረብ ኢሚሬትስ እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለጋዜጠኞች ባስጎበኘበት ወቅት ተናግሯል። ቤተ መንግሥቱ በ40 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ ሦስት ዋነኛ የቱሪስት መስህቦች ይገኙበታል።

Show more


 0 Comments sort   Sort By


Up next